C
Carusoisthegoat
7h ago
#health
ሰላም ሰዎች። ወደፊት ስንሞት አይናችንን ማየት ለተ ሳናቸው ለመለገስ ቃል የሚገባበት ቦታ የት ነው? ቃል ከተገባ በኋላስ ቃል የገባንበት valid ሰርተፊኬት ወይ ፊርማ ነገር ይሰጠናል ወይ? አመ ሰግናለሁ።
D
DagiRelax
6h ago
አዎ ይሰጥሀል መታወቂያ ... ነገር ግን በዙሪያህ ላሉ ቤተሰቦች በጥብቅ አሳውቃቸው ካለዛ ግርግሩ መከራ ነው ልትቀበር ስትል
Show Replies ( 5 )
Anonymous
4h ago
Eye bank in minilik hospital