Anonymous
7h ago
#health
ሰላም አንገቴ ጋር እብጠት አለ ካንሰር መሆኑን ለማወቅ መመርመር ፈልጌ በገንዘብ እጦት መመርመር አልቻልኩም የምታውቁት የነፃ ምርመራና ህክምና የሚሰጥ ካለ ጠቁሙኝ በፈጣሪ ስም
S
Supppo
7h ago
ቤት በኩል ነዉ ፊት በኩል ከጎን ወይስ ከሁዋላ እና ደሞ ለምን ያህል ጊዜ ቆይቷል?
0
0
Anonymous
7h ago
የጤና መድኅን አውጣ የነጻ ሕክምና የትም አታገኝም
0
0