Guys አባቴ በጣም ታሞብኝ ነው , who is the best neurologist in Addis? I need a really good one. Any recommendations? እናንተ ታክማቹህ የዳናችሁበት / ሰው ታክሞ የዳነበት የምታቁትን አሪፍ ኒይሮሎጂስት የጭንቅላት ዶክተር የት ቦታ ልሂድ ??
Q
Quadr
18h ago
Fetari yimarilik ene alawkim gn እፀልይልካለው😊
M
Mustard
17h ago
May allah help your dad
B
Beki21
18h ago
እግዚአብሔር ይማርልህ ይወስልህ😔
A
Aman_Y
ASKER16h ago
እግዚአብሄር ይስጥልኝ! አመሰግናለው ለመልካም ቃላቶችህ ቤኪ
M
Ma_lik
16h ago
አላህ አፊያ ያድርግልህ አባቴ🥹🖤
A
Aman_Y
ASKER16h ago
አመሰግናለው ክብሩን ውሰጂ።
V
Volatile
18h ago
Yehulueshet neurology clinic is good.
A
AllahKnowsBest
18h ago
May Allah Help ur Dad
M
Meetu
17h ago
እግዚአብሄር ይማራቸው
A
Aman_Y
ASKER16h ago
ክበሪልኝ።❤
A
Azu21
18h ago
ሁሉእሸት ሆስፒታል
E
EmN
7h ago
ጦር ሀይሎች ሆስቢታል ብትሄድ በጣም የበሰሉ እና ልምድ ያላቸው Sub specialists ታገኛለህ እኔም mother ታማ እዛ ነበር የወሰድኳት እና i was impressed with their level of experiance and care.
አባትህን አሏህ አፊያ ያርግልህ ወንድሜ!