Admin urgent nw pls አፍጥንልኝ
ሰላም guys ማትሪክ ውጤት መቶልኛል እና law መማር ፈልጌ ነበር እና ያው ሙያ እየተማርኩ እና ስራ እየሰራው መማር ስለምፈልግ weekend ነው ልጀምር ያስሰብኩት እና እስኪ ስለ law ትምህርት የምታቁ ሰዎች ትምርቱ እንደሚባለው በጣም ከባድ ነው??እና እሱ ላይ ሌላ ቀለል ያለ social ፌልድ ብጨምር ጊዜ ይበቃኛል? እባካችሁ መምዝገብያ ቀን ሊያልቅ ስለሆነ ዛሬ አይታቹ አትለፉኝ 🙏🙏🙏🙏